Our Projects
Irrigation Projects
Company that offers design and build services for you from initial sketches to the final production.
Drinking water projects
We consider all the drivers of change – from the ground up and we’ll motivate and support you to make the change.
Well drilling projects
Design repeatable growth models and innovation pipelines that generate new products with higher potential and lower risks of failure.
Water availability investigation
We work buy-side and sell-side and give our clients hard-hitting and objective answers and focus hard on the best opportunities.
Solar pump Installation
We work across all the major geographies, meaning we understand the underlying drivers in construction markets.
Other tisisat #2 projects
Scheduled transport operations, from broad market trends and strategy to the development of integrated commercial strategies.
testimonials
tisisat news
-
በኩባንያችን አመራሮችና ሰራተኞች የግቢ ጽዳት ተካሄደ።
ከካይዘን ፍልስፍና ተግባራት አንዱ የስራ ቦታን በማጽዳት ምቹ አካባቢ መፍጠርና የስራ መሳሪያዎችን ንጽህና መጠበቅና ፍተሻ በማድረግ የሚጠበቅባቸውን ግልጋሎት እንዲሰጡ ማስቻልነው፡፡ በመሆኑም በዛሬው እለት ማለትም አርብ 23/2013 ዓ.ም የኩባንያችን አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት የግቢ ጽዳት ፕሮግራም ተከናውኗል፡፡ በቀጣይም በፈረንጆች አቆጣጠር ወሩ በገባ በመጀመሪያው ቀን ጥዋት ከ2፡30 እስከ 3፡30 ድረስ የጽዳት ፕሮግራም እንደሚከናወን ታሳቢ በማድረግ የጽዳት ስራው ዘላቂነት
January 1, 2021 -
የ2020 በጀት ዓመት የንብረት ቆጠራ ኮሚቴ አጭር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
ኩባንያችን የ2020 እ.አ.አ በጀት ዓመት የንብረት ቆጠራ ኮሚቴ አጭር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በዚህም በ3 ቡድን ለተዋቀሩ 12 የኮሚቴ አባላትና ንብረት ክፍል ሰራተኛች ወንድ 12 ሴት 2 ድምር 14 ለግማሽ ቀን በንብረት ቆጠራ ዓላማ፤ ሂደትና ማጠቃለያ ሪፖርት አቀራረብ እንዲሁም በቆጠራ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን እዛው መፍታት የሚቻልበት አቅም እንዲፈጠር ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና ነው፡፡
December 29, 2020 -
የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች የግንባታ ውል ስምምነት በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
የአስ ከተማ እና የሰኞ ገበያ መጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ስምምነት በባህር ዳር ከተማ ከፌደራል ውሃ ልማት ኮሚሽን ጋር ተፈራርመናል። የውል ስምምነቱ የኢፌዴሪ ውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ዶ/ር ኢንጅነር ስለሽ በቀለ በተገኙበት በአብከመ ውሃ፣ መስኖና ኢንርጂ ቢሮ ኃላፊ በዶ/ር ማማሩ አያሌው እና በጢስ እሳት ውሃ ሥራዎች ኃ/የተ/የግል ማኅበር ም/ሥራ አስኪያጅ በአቶ በልስቲ አማኑ አማክኝነት
December 19, 2020 -
የገለሶት የቀበሌዎች አገናኝ መጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክትን ለመገንባት የሚያስችል የውል ስምምነት ተካሄደ።
ታህሳስ 05 ቀን 2013 ዓ/ም የገለሶት የቀበሌዎች አገናኝ መጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክትን ለመገንባት የሚያስችል የውል ስምምነት ከውኃ ልማት ኮሚሽን ጋር ተፈራርመናል። ስምምነቱ የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ልማት ሚንስትር ዶ/ር ኢንጅነር ስለሽ በቀለ እና የአብክመ ውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ማማሩ አያሌው በተገኙበት በውሃ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር በዶ/ር በሻህ ሞገሴ እና በጢስ
December 14, 2020