ማየስ ፩ መስኖ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ።

በደቡብ ወሎ ዞን መሃል ሳይንት ወረዳ የተገነባው ማየስ ፩ መስኖ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአገልግሎት ተዘጋጅቷል። ፕሮጀችቱ 6.2 ኪ.ሜ. የዋና ቦይ (main canal) ያለው ሲሆን 172 ሄክታር መሬት የማልማት አቅም አለው።Leave a Reply