- July 27, 2020
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
No Comments
- የኩባንያችን ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩትን የአቶ ዘመኑ ዋለልኝን ህልፈተ ህይወት ተከትሎ ለቤተሰቦች ማቋቋሚያ ብር 554,713.89.00 (አምስት መቶ አምሳ አራት ሽህ ሰባት መቶ አስራ ሶሰት ከ89/100 ሳንቲም) ቃል ተገብቷል፡፡ ለዚህም ኩባንያው በቤተሰቦቹ ስም ከፍተኛ ምስጋናና አክብሮት አለው፡፡
- ይህንን ቃል የተገባ ገንዘብ ከእህት ኩባንያዎች፤ ሌሎችም መ/ቤቶችና ሌሎችም ግለሰቦች ጋር ካዋጡት ገንዘብ ጋር በመጨመር ለቤተሰቦቹ መኖሪያ ባለ አንድ መኝታ ቤት ኮንዶሚኒየም ተገዝቶላቸዋል፡፡
- ይህንን አስመልክቶ ባለቤታቸው ከኩባንያው ሰራተኞችና ለአመራሩ እንዲሁም ለጋፋት ኢንዶውመንት፤ ለእህት ኩባንያዎችና ድጋፍ ላደረጉ አካላት በሙሉ ያላቸውን ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል፡፡