በአለማቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ዝግጅት ስታንዳርድ ዙሪያ ስልጠና እየተካሄደ ነው።

ኩባንያችን እየተገበራቸው ካሉ የለውጥ ስራዎች መካከል አለማቀፍ ፋይናንስ ረፖርት ዝግጅት ስታንዳርድ ሲሆን ይህንን የለውጥ ስራ የበለጠ ለሂሳብ ሰራተኞች ተገቢውን እውቀትና ክህሎት በመስጠት በተሟላ ሁኔታ እንዲተገበር በአማካሪ በኩል ለ2 ቀናት  የተዘጋጀ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡  በዚህም የኩባንያው የፋይናንስ አገልግሎ ስር  ለሚገኙ ወንድ  6  ሴት 7 በድምሩ ለ13  ሰራተኞች የስልጠናው ተሳታፊ ሆነዋል፡፡



Leave a Reply

This website uses cookies and asks your personal data to enhance your browsing experience. We are committed to protecting your privacy and ensuring your data is handled in compliance with the General Data Protection Regulation (GDPR).