በኩባንያችን አመራሮችና ሰራተኞች የግቢ ጽዳት ተካሄደ።

ከካይዘን ፍልስፍና ተግባራት አንዱ የስራ ቦታን በማጽዳት ምቹ አካባቢ መፍጠርና የስራ መሳሪያዎችን ንጽህና መጠበቅና ፍተሻ በማድረግ የሚጠበቅባቸውን ግልጋሎት እንዲሰጡ ማስቻልነው፡፡

በመሆኑም በዛሬው እለት ማለትም አርብ 23/2013 ዓ.ም የኩባንያችን አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት የግቢ ጽዳት ፕሮግራም ተከናውኗል፡፡ በቀጣይም በፈረንጆች አቆጣጠር ወሩ በገባ በመጀመሪያው ቀን ጥዋት ከ2፡30 እስከ 3፡30 ድረስ የጽዳት ፕሮግራም እንደሚከናወን ታሳቢ በማድረግ የጽዳት ስራው ዘላቂነት እንዲኖረው ይደረጋል፡፡Leave a Reply