በጥራት ጽንሰ ሃሳብና አመራር (Leadership) ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ።

በጋፋት ኢንዶውመንት ስር ለሚገኙ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ጋር በመተባባር በጥራት ጽንሰ ሃሳብና በአመራር ሰጭነት (ሊደርሽፕ) ዙሪያ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለስራ መሪወች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናውም የመሪና ተከታይ ግንኙነት፤ የጥራት ምንነትና መገለጫዎች እንዲሁም ለጥራ ሽልማት ውድድር የሚያበቁ መመዘኛ ነጥቦች ላይ በማተኮር ግንዛቤ እንዲያዝ ተደርጓል፡፡



Leave a Reply