- November 3, 2020
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
No Comments

ኩባንያችን በውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ዘርፋ አቅሙን ለማሳደግ ባለፈው ዓመት እስከ 300 ሜትር ጥልቀት ድረስ የሚቆፍር አዲስ ጂ-25 የጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ ማሽን (ሪግ) ከጣሊያን ሃገር አስመጥቶ እየፈተሸ (commissioning) ይገኛል፡፡ ይህም ኩባንያው ያሉትን የቁፋሮ ማሽን ቁጥር ወደ 6 የሚያሳድገው ሲሆን ኩባንያችን በሀገራችን የከርሰ ምድር ውኃ ጥቅም ላይ ለማዋል በሚደረገው ጥረት የበኩሉን ድርሻ እየተወጣ ያለ ተቋም ነው፡፡
