እንኳን ለ2013 ዓ/ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

ኩባንያችን ጢስ እሳት ውኃ ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ ለመላው የኩባንያችን አመራሮችና ሰራተኞች እንዲሁም ደንበኞች እንኳን ለ2013 ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር እና የበረከት ይሆንላችሁ ዘንድም ከልብ ይመኛል፡፡

ጥራት መለያችን ነው!!Leave a Reply