ኩባንያችን ሃዩንዳይ ኤክስካቫተር ማሽን ግዥ አካሄደ።

የኩባንያችን አቅም በማሽነሪ ለማሳደግ ሃዩንዳይ ኤክስካቫተር ማሽን ግዥ በመፈጸም ለቀጣይ ስራ ስምሪት ዝግጁ የተደረገ ሲሆን በማሽነሪ አቅርቦት ያለበትን ችግር በመጠኑ እንደሚፈታ ታምኖበታል፡፡ ወደፊትም አቅም በፈቀደ መጠን ኩባንያው ያለበትን የማሽነሪና ተሽከርካሪ እጥረት እንዲሁም ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ሃይል ለመያዝ አስፈላጊውን የአቅም ግንባታ ስራዎች በትኩረት የሚሰራ ይሆናል፡፡



Leave a Reply