- June 7, 2022
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
No Comments

ኩባንያችን ለ9 ኛው ዙር ለሚያደርገው የጥራት ሽልማት ውድድር ሂደት የመጨረሻ የሆነውን የመስክ ግምገማ ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በመጡ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት አማካኝነት አካሄደ፡፡ በዚህም የቴክኒክ ኮሚቴው በኩባንያችን፥ የስራ ክፍሎችን፤ የማኔጅመንት ቡድኑን እንዲሁም የደብረ- ማርቆስ ከተማ ባለ 5000 ሜ.ኩ ሪዘርቫየር ግንባታ ፕሮጀክትን በአካል በመገኘት መገምገም ችሏል፡፡

