ኩባንያችን ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር የከርሰ ምድር ውሃ ለመዘርጋት የውል ስምምነት ተፈራረመ።

ጢስ እሳት ውኃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ የንጹሕ የከርሰ ምድር ውሃ የመስመር ዝርጋታ በ134 ሚሊዮን ብር ለማከናወን ከደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጋር የውል ስምምነት አካሄዷል። ስምምነቱ በዋነኝነት ዩኒቨርሲቲው ያለበትን ችግር ከመፍታቱ ባሻገር ለከተማው ማህበረሰብም የሚኖረው ጥቅም ከፍተኛ መሆኑ ተመላክቷል።



Leave a Reply