ኩባንያችን የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶችን ውል ስምምነት ፈጸመ።

ኩባንያችን ከያዛቸው የመጠጥ ውኃና የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች በተጨማሪ የደብረ ማርቆስ ከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት እና የሮብ ገበያ የገጠር ቀበሌዎች አገናኝ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶችን በጥር ወር 2013 ዓ.ም ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ውኃ፤ መስኖና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ጋር ውል ስምምነት በመፈጸም ወደ ስራ ገብቷል፡፡ 



Leave a Reply