- November 29, 2021
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
No Comments

የኩባንያችን ሰራተኞች የነበሩት አቶ ዘነበ ወርቁ እና አቶ አዲሱ ወልዴ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሊሻላቸው ባለመቻሉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተውናል። በስራ ባልደረቦቻችን ሞት የተሰማንን መሪር ሐዘን እየገለፅን ለመላ የኩባንያችን ሰራተኞች እና ለሟች ቤተሰቦችና ዘመዶች መጽናናትን እንመኛለን።ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።