የአለም ገና መጠጥ ውኃ ግንባታ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡

በኩባንያችን ስራ ተቋራጭነት ከብር 65 ሚሊዮን በላይ በሆነ ወጭ ወጥቶበት ሲገነባ የነበረው በአዊ ብሄረሰብ ዞን አየሁ ወረዳ የአለም ገና የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት አስፈላጊውን የሙከራ ስራዎች በማጠናቀቅ በ19/11/2012 ዓ.ም የክልሉ ርእሰ መስተዳድርና ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል፡፡    Leave a Reply