በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የጸጥታ አካላት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

የኩባንያችን ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት፤ልዩ ሃይልና ጦርነቱን በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የጸጥታ አካላት እንደ ኩባንያ የገንዘብ ድጋፍ፤ ሰራተኛው የወር ደመወዙን በሙሉ እንዲሁም ለዘመቻው የሚያገለግሉ ተሽከርካሪዎችንና አሽከርካዎችን በመመደብ ደጀንነቱን ሲያሳይ ቆይቷል፡፡ ይህንን ድጋፍ የበለጠ ለማስቀጠል ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ለሰራዊቱ ቀለብ የሚሆን 30 ኩንታል በሶ በማዘጋጀት  የስንቅ ድጋፍ ዝግጅት አድርጓል፡፡

የህልውና ዘመቻው በድል እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፉ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

 ለሰራዊቱ ቀለብ የሚሆን በሶ በማዘጋጀት ላይ



Leave a Reply

This website uses cookies and asks your personal data to enhance your browsing experience. We are committed to protecting your privacy and ensuring your data is handled in compliance with the General Data Protection Regulation (GDPR).