የኩባንያችን የካይዘን ትግበራ ስራዎች ጉብኝት ተካሄደ።

የኩባንያው ማኔጅመንት አባላት በዛሬው ዕለት የካይዘን ትግበራ ስራዎችን  በአካል ጎብኝቷል፡፡ በዚህም፥

  • የቦታ አጠቃቀም፤
  • የንብረት አያያዝ፤
  • የግቢ ውበትና ጽዳት  ሁኔታዎችን

በማየት በቀጣይ መስተካከል ያለባቸውን አስተያየቶች በመስጠት ጉብኝቱ ተጠናቋል፡፡Leave a Reply