የደም ልገሳ ፕሮግራም ተካሄደ።

የኩባንያችን ሰራተኞች በተለያዩ አውደ ውጊያዎች ላይ ለሚገኙ የመከላከያ  ሰራዊት፤ ልዩ ሃይል እና ፋኖ ድጋፍ በማድረግ የበኩሉን ሚና እየተወጣ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡በዛሬው ዕለትም ( መስከረም06/2015 ዓ.ም) በኩባንያችን ቅጥር ግቢ ሰራተኞች የደም ልገሳ ፕሮግራም በማካሄድ የዜግነት ግዴታችውን በመወጣት ለጥምር ጦሩ አጋርነታቸን አሳይተዋል፡፡Leave a Reply