የ2020 በጀት ዓመት የንብረት ቆጠራ ኮሚቴ አጭር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

ኩባንያችን የ2020 እ.አ.አ በጀት ዓመት የንብረት ቆጠራ ኮሚቴ አጭር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ በዚህም በ3 ቡድን ለተዋቀሩ 12 የኮሚቴ አባላትና ንብረት ክፍል ሰራተኛች ወንድ 12  ሴት 2 ድምር 14 ለግማሽ ቀን በንብረት ቆጠራ ዓላማ፤ ሂደትና ማጠቃለያ ሪፖርት አቀራረብ እንዲሁም በቆጠራ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን እዛው  መፍታት የሚቻልበት አቅም እንዲፈጠር ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና ነው፡፡Leave a Reply