- June 18, 2020
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
No Comments

ኩባንያችን እየተገበራቸው ካሉ የለውጥ ስራዎች መካከል አለማቀፍ ፋይናንስ ረፖርት ዝግጅት ስታንዳርድ ሲሆን ይህንን የለውጥ ስራ የበለጠ ለሂሳብ ሰራተኞች ተገቢውን እውቀትና ክህሎት በመስጠት በተሟላ ሁኔታ እንዲተገበር በአማካሪ በኩል ለ2 ቀናት የተዘጋጀ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው፡፡ በዚህም የኩባንያው የፋይናንስ አገልግሎ ስር ለሚገኙ ወንድ 6 ሴት 7 በድምሩ ለ13 ሰራተኞች የስልጠናው ተሳታፊ ሆነዋል፡፡