Uncategorized
-
ኩባንያችን ለአካባቢው ማህበረሰብ የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት አደረገ።
- April 13, 2022
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
No Commentsኩባንያችን ጢስ እሳት ውኃ ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ ለአፄ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች የንፁህ መጠጥ ውኃ አገልሎት በመስጠት ላይ ይገኛል
-
የጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኩባንያ እና የባህርዳር ቴክኖሎጂ ኢስቲትዩት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ::
- April 6, 2022
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
በጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ.የተ. የግ. ኩባንያ እና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንሰቲትዩት መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ፊርማ ተካሄደ።
-
የሐዘን መግለጫ
- November 29, 2021
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
-
በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የጸጥታ አካላት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
- November 22, 2021
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
የኩባንያችን ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት፤ልዩ ሃይልና ጦርነቱን በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የጸጥታ አካላት እንደ ኩባንያ የገንዘብ ድጋፍ፤ ሰራተኛው የወር ደመወዙን በሙሉ እንዲሁም ለዘመቻው የሚያገለግሉ ተሽከርካሪዎችንና አሽከርካዎችን በመመደብ ደጀንነቱን ሲያሳይ ቆይቷል፡፡
-
ኩባንያችን ሃዩንዳይ ኤክስካቫተር ማሽን ግዥ አካሄደ።
- October 5, 2021
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
-
ለኩባንያችን ባለሙያዎች የአጭር ጊዜ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው።
- October 5, 2021
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
-
በኩባንያችን የደም ልገሳ ፕሮግራም ተካሄደ።
- August 26, 2021
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
የኩባንያችን አመራሮችና ሰራተኞች የደም ልገሳ ፕሮግራም በማካሄድ የዜግነት ግዴታቸውን በመወጣት ለህልውና ዘመቻው አጋርነታቸውን አሳይተዋል፡፡
-
የኩባንያችን የካይዘን ትግበራ ስራዎች ጉብኝት ተካሄደ።
- August 23, 2021
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
የኩባንያችን የማኔጅመንት አባላት የካይዘን ትግበራ ስራዎችን ጎበኙ።
-
5 የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነዋል።
- July 5, 2021
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized
-
ማየስ ፩ መስኖ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ።
- July 2, 2021
- Posted by: admin
- Category: Uncategorized